የጎንደር ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደበኛው (በቀን) መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በተከታታይ (ቅዳሜና እሁድ) መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ስለሆነም የትምህርት አሰጣጡ የኮረና ቫይረስ (የኮቪድ-19) በሽታ ወረርሽኝ እስከሚሻሻል ድረስ በቨርቹዋል የመማር-ማስተማር መንገድ …
Prospective Graduates of Postgraduate Program of the 2020 GC(2012 EC) academic year who are going to defend your thesis/dissertation virtually, please download the Prospective Graduates Required Information Releasing Form from http://uog.edu.et/registrar/forms/ and fill in all the required information carefully, sign …